1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
DW Sprachkurse Deutsch Interaktiv Brandingbanner Deutsche Welle, Sprachkurse/Bildungsprogramme, (c) DW Auslandsmarketing 2012, Benutzung nur für Deutschkurse!

ተማሪዎች

Deutsch Interaktiv

አዲሱን የመማሪያ ስልት ይገንዘቡ! በነፃ በኢንተርኔት የሚሰጠው የጀርመንኛ ሁሉን አሳታፊ ትምህርት - Deutsch Interaktiv የተዘጋጀው ፦ ለጀማሪ ወይም አስቀድመው የጀርመንኛ ቋንቋ መናገር ለሚችሉ ነው። በ 30 ምዕራፎች የተከፈለው ትምህርት ለመላው አውሮፓ የተደነገገውን የችሎታ መመዘኛ A1 እና B1 የሚያሟላ ነው። ትምህርቱ በራስዎ ሀላፊነት ለማወቅ የሚያደርጉትን ጥረት የሚረዱ በርካታ የቤት ስራ ገፆች፣ መለማመጃዎች እና መለስተኛ ፈተናዎችን አካቷል። ማራኪዎቹ የድምፅ ቅንብሮች፣ ተከታታዮቹ በስዕል የተደገፉ ቃለ ምልልሶችና ቪዲዮዎች እውነተኛውን የጀርመን ሀገር ኑሮን ቁልጭ አድርጎ ያሳያሉ።

የሰዋሰው ማብራሪያ( ገለፃ) ፣ ከ 7000 የሚበልጡ ቃላትን ፍቺ ( ከነ አናባቢያቸው)የያዘው መዝገበ ቃላትና የአነባበብ ቅላፄ ትምህርቱን በቀላሉ ለመከታተል ያስችላሉ።

የጀረመንኛ ቋንቋ ትምህርት